1/7
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 0
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 1
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 2
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 3
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 4
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 5
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት screenshot 6
Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት Icon

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Samuel Minale
Trustable Ranking Iconਭਰੋਸੇਯੋਗ
1K+ਡਾਊਨਲੋਡ
54.5MBਆਕਾਰ
Android Version Icon5.1+
ਐਂਡਰਾਇਡ ਵਰਜਨ
4.5.1(13-02-2024)ਤਾਜ਼ਾ ਵਰਜਨ
-
(0 ਸਮੀਖਿਆਵਾਂ)
Age ratingPEGI-3
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
ਵੇਰਵਾਸਮੀਖਿਆਵਾਂਵਰਜਨਜਾਣਕਾਰੀ
1/7

ਦਾ ਵੇਰਵਾ Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

ਇਸ ਏਪੀਪੀ ਵਿੱਚ ਇਥੋਪੀਅਨ ਆਰਥੋਡਾਕਸ ਤਿਵਾਹੇਡੋ ਚਰਚ ਪਵਿੱਤਰ ਸੰਤਾਂ, ਪਵਿੱਤਰ ਦੂਤ, ਪਵਿੱਤਰ ਪਿਤਾ, ਪਵਿੱਤਰ ਮਾਂਵਾਂ ਅਤੇ ਰੱਬ ਦੀਆਂ ਪਵਿੱਤਰ ਤਸਵੀਰਾਂ ਦੀਆਂ ਸਾਲਾਨਾ, ਮਾਸਿਕ ਪਵਿੱਤਰ ਦਿਵਸਾਂ ਦੀ ਸੂਚੀ ਹੈ ਜੋ ਆਰਥੋਡਾਕਸ ਤਿਵਾਹੇਡੋ ਚਰਚ ਅਤੇ ਅੰਤ ਵਿੱਚ ਮਨਾਏ ਜਾਂਦੇ ਹਨ ਐਪ ਵਿੱਚ ਬਾਈਬਲ ਦੇ ਨਾਮ ਅਤੇ ਉਹਨਾਂ ਦੇ ਮੀਨਜ ਦੀ ਸੂਚੀ ਹੈ.


ਕਿਰਪਾ ਕਰਕੇ ਧਿਆਨ ਦਿਉ ਕਿ ਪਵਿੱਤਰ ਤਸਵੀਰਾਂ ਜੋ ਇਸ ਐਪ ਵਿਚ ਪਾਈਆਂ ਜਾਂਦੀਆਂ ਹਨ ਉਹ ਇਕੋ ਨਹੀਂ ਬਹੁਤ ਸਾਰੇ ਸੰਤ ਹਨ ਜੋ ਇਸ ਐਪ ਵਿਚ ਸ਼ਾਮਲ ਨਹੀਂ ਹਨ.


በዚህ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ እንዲችሉ ካለ እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል

ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን

አሜን !!!


ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት "ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው


የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ክርስቲያን ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ሁለት ዐበይት ጥቅሞችን ያገኛል ይኽውም ትምህርትና ረድኤት ናቸው ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም መጥቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ማርያም በድንግልና ተፀንሶ ከሥጋዋ ሥጋን ፣ የተወለደውና ነስቶ ነስቶ ከኃጢአት ብቻ ማዳኑን በሥዕል በሥዕል ማቅረብ መስበክ መስበክ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ታሪክ ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ታሪክ ታሪክ ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መንግሥት መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ሥዕል ሥዕል ራሱበጉልህ የተጻፈ የተጻፈ ማለት ነውና ነውና። ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ፣ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።

ሐዋርያው ​​ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ተግሳጽ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)


ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች በመመልከትና ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ተገቢ ነው


ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው


ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም ቅርብ የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት አብያተ ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ስለ ጌታ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።


«ንጉሥ ዐብጋር በዑር (ኤዴሣ ከተማ የአገሩ ንጉሥ በመሆን ጌታችን ጌታችን በነበረበት ዘመን ዘመን ይኖር ነበረ ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቋንቋ ማለት ነው ነው። ዐብጋር ሰምቶ ይፈውሰው ዘንድ ደብዳቤ ጽፎ ላከለት ፤ ፤ ደብዳቤውን ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው በኋላ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ ስም እንዲፈውሰው ከደቀ ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን የዐብጋር የዐብጋር የዐብጋር። ነገር ነገር ግን ከጌታ ከጌታ ጋር የተመለሰው የዐብጋር (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ከጌታችን ጋር ሲነጋገር ፊቱን በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ። ከዚያም አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ደብዳቤ ለታመመው ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ ሥዕሉንም።። በዚያን ጊዜ በሽተኛው በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ተመልክቶ ወዲያው ወዲያው ከሕመሙ እንደ ታሪኩ 4 4 (አባ ጎርጎርዮስ ጎርጎርዮስ ፤ የኢ 120 120 120 120ገጽ 120 120 ገጽ 120 120 120 120 120 120 120 120 120 120 120ገጽ ገጽ 120 120 120 120


ይኽው አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ሥዕል የሰጠው ምስክርነት እንዲህ የሚል ነው «ጌታችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን እያንጠፈጠፈ መስቀሉን ተሸክሞ ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ በሚጓዝበት መሸፈኛ ከሚከተሉት ሴቶች ሴቶች መካከል ቬሮኒካ ቬሮኒካ የተባለች ደግ የራስዋን ሥዕለ ሥዕለ ፊቱን ገጹ ማለት የፊቱ መልክ በሻሽዋ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።


ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው የነበረው ሐዋርያው ​​ያዕቆብ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል ጽፎአል በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።


አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና ሌሎችም የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ መሰከሩት መሰከሩት የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕል ፣ ፣ ለወላዲተ አምላክ ፣ ፣ መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ከፍ ከፍ ያለ ክብር ክብር የጸጋና የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ኖራለች። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት መሠረት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና ስግደት ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።


በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር በጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በዚህ ጊዜ በ 797 የምስራቅቤተ የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ አድርገው የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ ተገቢ መሆኑን መሆኑን አትተው <...

ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - ਵਰਜਨ 4.5.1

(13-02-2024)
ਹੋਰ ਵਰਜਨ
ਨਵਾਂ ਕੀ ਹੈ?Sharing Holy Picture is now addedMore Holy Pictures AddedSome bugs fixed specially for android 5+ usersbugfix

ਅਜੇ ਤੱਕ ਕੋਈ ਸਮੀਖਿਆ ਜਾਂ ਰੇਟਿੰਗ ਨਹੀਂ ਹੈ! ਪਾਓਣ ਲਈ ਕਿਰਪਾ ਕਰਕੇ

-
0 Reviews
5
4
3
2
1
Info Trust Icon
ਚੰਗੀ ਐਪ ਦੀ ਗਾਰੰਟੀਇਸ ਐਪ ਨੇ ਵਾਇਰਸ, ਮਾਲਵੇਅਰ ਅਤੇ ਹੋਰ ਖਤਰਨਾਕ ਹਮਲੇ ਲਈ ਸੁਰੱਖਿਆ ਟੈਸਟ ਪਾਸ ਕਰ ਲਿਆ ਹੈ ਅਤੇ ਇਸ ਵਿਚ ਕੋਈ ਵੀ ਖਤਰੇ ਸ਼ਾਮਿਲ ਨਹੀਂ ਹਨ|

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት - ਏਪੀਕੇ ਜਾਣਕਾਰੀ

ਏਪੀਕੇ ਵਰਜਨ: 4.5.1ਪੈਕੇਜ: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypictures
ਐਂਡਰਾਇਡ ਅਨੁਕੂਲਤਾ: 5.1+ (Lollipop)
ਡਿਵੈਲਪਰ:Samuel Minaleਪਰਾਈਵੇਟ ਨੀਤੀ:https://onesam55.wixsite.com/holypicturesਅਧਿਕਾਰ:12
ਨਾਮ: Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላትਆਕਾਰ: 54.5 MBਡਾਊਨਲੋਡ: 15ਵਰਜਨ : 4.5.1ਰਿਲੀਜ਼ ਤਾਰੀਖ: 2024-06-06 05:10:33ਘੱਟੋ ਘੱਟ ਸਕ੍ਰੀਨ: SMALLਸਮਰਥਿਤ ਸੀਪੀਯੂ:
ਪੈਕੇਜ ਆਈਡੀ: sammy.saintpictures.ethiopianorthodoxtewahedochurchholypicturesਐਸਐਚਏ1 ਦਸਤਖਤ: 20:92:B5:A9:9B:67:15:CB:DA:D5:D3:9E:DC:EF:04:8C:90:E3:05:C9ਡਿਵੈਲਪਰ (CN): Samuel Minaleਸੰਗਠਨ (O): ਸਥਾਨਕ (L): ਦੇਸ਼ (C): 00251ਰਾਜ/ਸ਼ਹਿਰ (ST):

Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት ਦਾ ਨਵਾਂ ਵਰਜਨ

4.5.1Trust Icon Versions
13/2/2024
15 ਡਾਊਨਲੋਡ54.5 MB ਆਕਾਰ
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ

ਹੋਰ ਵਰਜਨ

4.4.1Trust Icon Versions
12/8/2020
15 ਡਾਊਨਲੋਡ40 MB ਆਕਾਰ
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
appcoins-gift
AppCoins GamesWin even more rewards!
ਹੋਰ
Furies: Last Escape
Furies: Last Escape icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Mobile Legends: Bang Bang
Mobile Legends: Bang Bang icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Star Trek™ Fleet Command
Star Trek™ Fleet Command icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Saint Seiya: Legend of Justice
Saint Seiya: Legend of Justice icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Saint Seiya: Legend of Justice
Saint Seiya: Legend of Justice icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
busca palabras: sopa de letras
busca palabras: sopa de letras icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
West Survival:Pioneers
West Survival:Pioneers icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Tank Warfare: PvP Battle Game
Tank Warfare: PvP Battle Game icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Gods and Glory
Gods and Glory icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Klondike Adventures: Farm Game
Klondike Adventures: Farm Game icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
Z Day: Hearts of Heroes
Z Day: Hearts of Heroes icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ
X-Samkok
X-Samkok icon
ਡਾਊਨਲੋਡ ਕਰੋ

ਇੱਕੋ ਸ਼੍ਰੇਣੀ ਵਾਲਿਆਂ ਐਪਾਂ

ਤੁਹਾਨੂੰ ਇਹ ਵੀ ਪਸੰਦ ਹੋ ਸਕਦਾ ਹੈ...